Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

octo

Office of the Chief Technology Officer
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የዲሲ የጂኦግራፊያዊ መረጃ (GIS) አገልግሎቶች(Amharic)

የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምብያ የጂኦግራፊያዊ መረጃ ስርዓት (District of Columbia Geographic Information System (DC GIS)፤ ለዲስትሪክቱ ተቋሞችና ለመላው ህዝብ ጂኦግራፊያዊና ድርጅታዊ አፕሊኬሽንስ (መተግበርያዎች) የሚሰጥ ስርዓት ነው። ይህ ጂ አይ ኤስ (GIS) የሚባለው ስርዓት፤ ፖሊሲ አውጪዎችና አስፈጻሚዎች የተሻለ የስራ ውሳኔ እንዲወስዱና የተሻለ ስራ እንዲያካሂዱ የሚረዳቸውን መረጃ ሁሉ የሚሰጣቸው ነው። ከወደታች ወደ ቀረቡት ማገናኛዎች (links) በመግባት ይህ ጂ አይ ኤስ (GIS) የሚባለው ስርዓት፤ እንዴት አድርጎ የስራ መሻሻልን እንደሚያስከትልና በዲሲ መንግስት የሚቀርቡ የአገልግሎት ዋጋን እንዴት ሊቀንስ እንደሚችል እባኮን የእኛን የአገልግሎት ውል ( Terms of Service ) ያንብቡ ወይም ከእኛ ጋር በኢሜል ተገናኙ Email Updates

ኦክቶ (OCTO)፤ የአገልግሎት ለውጥ ስናደርግ፤ አንዳንድ መሻXአሎችን ስናደርግ፤ አዲስ መረጃ አትመን ስናወጣ ወይም የበለጠ እንድታውቁ የበለጠ ዕድሎች ሲገኙ፤ ደንበኞቹ በደንብ እንዲያውቁት ማረጋገጥ ይፈልጋል። እነኚህን አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘትና ምርጫዎን ለመግለጽ እዚህ ላይ ፊርማዎን ያስፍሩ።

ተለይተው የቀረቡ የጂኦግራፍያዊ መረጃ መሳርያዎችና አገልግሎቶች

 

 “እባኮትን እነዚህን ሊንኮችን ሲጫኑ ከእንግሊዘኛ ወደዚህ ቋንቋ ሊተረጎም የማይችል ይዘት ወዳለው ሌላ ድህረ-ገጽ እንደሚመራዎት ያስተውሉ።”

 

English | Español(Spanish)  |  Française(French) | Tiếng Việt(Vietnamese) | 中国人(Chinese)  | 한국인(Korean)

 

 

 

 

Contact Email: 
Contact TTY: 
711
Office Hours: 
Monday to Friday, 9 am to 4 pm