
እያንዳንዱ ኗሪ፣ የፖሊስ አገልግሎት በሚገኝበት ቦታ (Police Service Area (PSA) ነው የሚኖረው። እያንዳንዱ ፖሊስ የሚገኝበት ቦታ ደግሞ በቦታው የተመደበ የፖሊሶችና የፖሊስ ባለስልጣናት ቡድን የያዘ ነው። በዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምብያ ውስጥ 56 የተለያዩ የፖሊስ ቡድኖች አሉ። እያንዳንዱ ዲስትሪክት ወይም ቀበሌ ደግሞ ከሰባት እስከ ዘጠኝ የሚደርሱ ቡድኖች አሉት። የመላው ከተማ የፖሊስ ጣብያዎች የአገልግሎት ቦታዎችን የሚያሳየው ማፈላለግያ፤ የዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምብያ ጂኦግራፊያዊ ክልሎችን በሙሉ ያሳያል።
ፖሊስ የሚገኝባቸውን ቦታዎች መፈለግያ ጀምሩት..
English | Español (Spanish) | Française(French) | Tiếng Việt(Vietnamese) | 中国人(Chinese) | 한국인(Korean
Service Contact:
OCTO
Contact Email:
Contact Phone:
(202) 727-8753
Contact TTY:
711
Office Hours:
Monday to Friday, 9 am to 5 pm
Service Location:
300 Indiana Avenue, NW
GIS Address:
300 Indiana Avenue, NW
City:
Washington
State:
DC
Zip:
20001