መረጃን በተመለከተ የዲሲ መንግስት ያለውን የግልጽነትና የተጠያቂነት( accountability) ፖሊሲን በመደገፍ፤ የመንግስት የአሰራር መረጃ ሁሉ በተለያዩ መንገዶች ለህዝብ እይታ የቀረቡ ናቸው። በኦክቶ (OCTO) የተዘጋጁ በዌብ ሳይት የሚገኙ አፕሊኬሽኖች (applications) በዓይን የሚታዩ መረጃዎችና ጥሬ መረጃዎች ተዘጋጅተው ቀርበዋል።
- የዲሲ የመረጃ ካታሎግና የመረጃ ምርቶች ( Data Catalog and Data Feeds)
- በተቋም ውስጥ ያለው መረጃ (Interagency Data Team)
- fየዋናው የመረጃ ባለስልጣን መስርያ ቤት ዓመታዊ ሪፖርት (Data Officer's Annual Report)
- የዲሲ የመረጃ ፖሊሲ (DC Data Policy)
“እባኮትን እነዚህን ሊንኮችን ሲጫኑ ከእንግሊዘኛ ወደዚህ ቋንቋ ሊተረጎም የማይችል ይዘት ወዳለው ሌላ ድህረ-ገጽ እንደሚመራዎት ያስተውሉ።”
English | Español (Spanish) | Française(French) | Tiếng Việt (Vietnamese) | 中国人(Chinese) | 한국인(Korean)
Service Contact:
OCTO
Contact Email:
Contact Phone:
(202) 727-2277
Contact Fax:
(202) 727-6857
Contact TTY:
711
Contact Suite #:
5th Floor
Office Hours:
Monday to Friday, 9 am to 5 pm
Service Location:
200 I Street, SE
GIS Address:
200 I Street, SE
City:
Washington
State:
DC
Zip:
20003