DC One Card የአገልግሎት ተደራሽነትን የበለጠ ቀላል እና ምቹ ያደርጋል። ይህንን ንጥል መታወቂያ በመጠቀም፣ መዝናኛ ማእከላትን እና ቤተ-መጽሀፍቶችን ጨምሮ ብዙ የ DC መንግስት ፕሮግራሞችን እና ተቋማትን መጠቀም ያይችላሉ። Attachment(s): DC One Card Flyer Public Plain Card (አማርኛ) Steps to Register You New DC One Card (አማርኛ) Eligibility Requirements (አማርኛ) DC One Card Flyer - Public SmarTrip (አማርኛ) DC One Card Application (አማርኛ)Related Content: DC One Card